Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ ሊግ ስፖርት ተወዳጇ እና ተመራጯ የእርስዎ ጋዜጣ ናት፤ በነገ እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን በማካተት ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ሊግ ስፖርት ተወዳጇ እና ተመራጯ የእርስዎ ጋዜጣ ናት፤ በነገ እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን በማካተት ታስነብቦት ይሆን?
የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን እንዲሁም የተለያዪ ቃለ ምልልሶችን ሁሌም የምታስኮመኩሞት ሊግ በነገው ጋዜጣዋም በሀገር ውስጥ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን አ ተሳትፎአቸውን አስመልክቶ ከፋሲል ከነማው ተጨዋው በረከት ደስታ ጋርና ከአዲስ አበባው ከተማው ተጨዋች ያሬድ ሀሰን ጋር ቆይታ አላት፡፡ የሁለቱን ተጨዋቾች ቃለ-ምልልስ ነገ ያነቡታል፡፡
ሊግ ስፖርት የባህር ማዶ ዘገባዋን አስመልክታም ማቲፕ በሊቨርፑል ቤት ስለማንፀባረቁ ስለ ኦባሚያንግ መጨረሻ እና ስለ አንቾሎቲው አዲሱ ሪያል ማድሪድና ሌሎች የተለያዩ የሊጉ ዘገባዎችና ማራኪ የሆኑ የተጨዋቾች ግለ ታሪክንም ታስኮመኩሞታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት፡፡
የነገ እትም የፊት ለፊት ምስሏም ይሄንን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: