ሊግ ስፖርትን ነገ ጠብቋት
እንኳን ለዳግማዊ ትንሳሄ በዓል አደረሶት
20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ የቀራት ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ በሀገር ውስጥ እትሟ የሐዋሳ ከተማውን አማካይ በቃሉ ገነነን አናግራለች።
ምን ብሎ ይሆን?
“የሊጉ ምርጥ ቡድኖች እኛና ቅ/ጊዮርጊሶች ነን” ሲል ሌላው የሀድያ ሆሳዕናው አማካይ “ሀድያ ወርሃዊ ደመወዝ ቢከፍል ኖሮ ለሻምፒዮንነት ይጫወት ነበር” ሲል ይናገራል።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋስ ስለ አርሰናል ጥልቅ መረጃ አላት።
ታላላቅ ክለቦችን ስለማሸነፍ ሚስጥር እና የቻምፒየንስ ሊግ ህልሙ እንዴት ሊፈታ ይችላል በሚለው ዙሪያ እንደዚሁም በሌሎች መረጃዎች ጭምር እናንተን በንባብ ልታስኮመኩሞት ብቅ ብላለች።
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ እና የእርስዎ ናት።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን ነገ ጠብቋት እንኳን ለዳግማዊ ትንሳሄ በዓል አደረሶት 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ የቀራት ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች