Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግን በቅዳሜ እትሟ፤ ነገ ጠብቋት እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ ተወዳጇ ጋዜጣዎ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ ነው የቀራት፤ ሊግ ስፖርት ተናፋቂም ጋዜጣ ናት።

 

ሊግን በቅዳሜ እትሟ፤ ነገ ጠብቋት
እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ

ተወዳጇ ጋዜጣዎ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ ነው የቀራት፤ ሊግ ስፖርት ተናፋቂም ጋዜጣ ናት።
ሊግ ስፖርት በዕለተ ቀኗና የፋሲካ በዓል በሚከበርበት የዋዜማ ቀን ቅዳሜ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህርማዶ ዘገባዎችን በማጣመር ለእርስዎ በሚወዱት መልኩ ለንባብ የምትቀርብሎት ሲሆን በነገው የቅዳሜ እትሟም በሀገር ውስጥ ዘገባዋ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የ20ኛው ሳምንት ጨዋታ የሊጉን መሪ ከሚፋለመው የሲዳማ ቡና ተጨዋቾች ውስጥ ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮ/ ስለ ክለቡ የሊጉ ጉዞ፣ የቀድሞ ቡድኑን ስለሚፋለምበት ጨዋታ እና ሌሎችንም ጉዳዮች በማከል ጥያቄዎችን ያቀረብንለት ሲሆን እሱም ምላሾቹን በሚከተለው መልኩ ሰጥቷል።
ሙሉዓለም ለጋዜጣው ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ “ተስፋ የማይቆርጥ ቡድን ስላለን ለኢንተርናሽናል ጨዋታ ማለፋችን አይቀሬ” ነው የሚል ሲገኝበት በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሆኖ ለመፈፀም አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ ስለሚያደርጉት ጨዋታ፣ ስለ ቤርባቶቭ ትውስታ፣ እና በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሊቨርፑል ጉዞ እስከምን እንደሚያደርሰው ምርጥ መረጃን የሚያነቡ ይሆናል። ሊግ ስፖርት ከእነዚህ ውጪ ሌሎች መረጃዎችም አሏት።
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ አታምልጦት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P