Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም ነገ በሚጀመረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ የ9 ሰዓት ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አብዱልከሪም መሀመድ እና የፋሲል ከነማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በረከት ደስታ ጨዋታውን አስመልክቶ የሚሉት ይኖራል።

የሁለቱም ክለብ ኮከብ ተጫዋቾች ከጋዜጣችን ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገዋል ! ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።


የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: