Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ተነጫናጭ አድርጎ ሊስለኝ ይችላል፤ ግን ክለቡ አንድ ደረጃ ከፍ እንዲል ከመፈለግም ነው ያንን ባህሪዬን የማንፀባርቀው”።

ተነጫናጭ አድርጎ ሊስለኝ ይችላል፤ ግን ክለቡ አንድ ደረጃ ከፍ እንዲል ከመፈለግም ነው ያንን ባህሪዬን የማንፀባርቀው”።
ደጋፊዎቻችሁ ሲገለፁ
“ለክለቡ በጣም ባለውለተኞች ናቸው፤ ሐዋሳ ላይ ባደረግነው ጨዋታ ሁሉንም ጌም ከአዳማ በመመላለስ ነው እየመጡ ሲደግፉንና ሲያበረታቱንም የነበረው። ወደ ድሬ ስንሄድም ስፍራው በጣም ሩቅ ነው እዛም እየመጡ ጨዋታዎቻችንን ይመለከቱ ነበርና እነዚህን ደጋፊዎች ሳያቸው ታምረኞች፣ አስገራሚዎቾና ከልብም የሚወደዱ ሆኖም ነው ያገኘዋቸው”።
ስለ ክለባችሁ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በአጭሩ
“እሱን እንዴት አድርጌ እንደምገልፅልህ አላውቅም፤ ብዙ ማውራትም አልፈልግም። በጣም ተመችቶኛል። ይረዳሃል፣ የምትፈልገውን ነገርም ያደርግልሃል። ቀርበህ ስታወራው በጣም ጥሩ ሰው ነው። በመግባባትም ነው የሚያምነው፤ በአጠቃላይ እሱ አሁን ላይ በኳሱ ላለሁበት መልካም ህይወትም የተሳካ መንገድን እያሳየኝም ስለሆነ ለእሱ ያለኝን አክብሮት ልገልፅለት እፈልጋለሁ”።
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ማን በበላይነት ያጠናቅቃል?
“የዘንድሮ ውድድር ትንሽ አስቸጋሪ ነው፤ ሁሉም ቡድንም ተፎካካሪ ነው። ሊጉን በበላይነት የሚያጠናቅቀው ቡድን ብዬ የማስበውም በተጨዋቾቻችንም ሆነ በአሰልጣኞቻችን ላይ ከፍ ያለ እምነት ስላለኝ የእኔውን አዳማ ከተማ ነው”።
አንድ ነገር በልና እንቋጭ
“2014 ለእኔ ጥሩ ጊዜ እንደሚሆንልኝ በጣም ተስፋ አደርጋለሁ። የሁለተኛው ዙርንም ከፈጣሪ ጋር በተሳካ መንገድ ማስቀጠልና ራሴንም በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ተመርጬ መመልከትም ስለምፈልግ ራሴን በሚገባ አዘጋጀዋለሁ”።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P