Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ተወዳጇን  ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ቅዳሜ ያንብቧት

ተወዳጇን  ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ቅዳሜ ያንብቧት
ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃ ጋዜጣ ስትሆን በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ የሚወዱትን ዘገባ ታቀርብሎታለች።
ሊግ ስፖርት ነገ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ የዋልያዎቹን ድል አስመልክቶና ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኮትዳቯር ጋር የፊታችን ስለሚደረገው ወሳኝ ጨዋታ የቡድናችን ግብ ጠባቂ ተክለማሪያም ሻንቆ የሚለው ይኖራል።
የዋልያዎቹን ግብ ጠባቂ ከብቃቱ ጋር በተያያዘም ስለሚነሱበት ጉዳዮችም አናግረነው ምላሽን ሰጥቷል።
ምን ምን ጉዳዮችን ተናግሮ ይሆን ከእነዛ ውስጥ የቀድሞ ግብ ጠባቂዎች ከሚሰጣቸው ስልጠና አንፃር ግባቸው ውስጥ ቆመው ስለሚውሉ በርካታ ግቦችን ያስተናግዱ ነበር። አሁን ግን በረኛ እንደ ትርፍ ሰው ስለሚጫወት ብዙ ጎሎችን የሚያስተናግድበት እድሉ ጠባብ ነው።  ይህ  እንቅስቃሴ አዲስ ከመሆኑ የተነሳም እየተለማመድነውም ነው።  ይህን እንቅስቃሴ ስንከተልም ስህተት ይኖራል ያም የሚታረም ነው በማለት በማዳጋስካሩ ጨዋታ ያን ያህል የጎላ የሚባል ስህተትን አልሰራሁም።  የሰራሁት  ስህተት ጥቂትና የሚታረም ስለሆነም አስተካክለዋለው ሲል ገልጿል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም ፖርቹጋልን ያለ ሮናሎዶና የማንቸስተር ዩናይትድ ተስፋ በሚል እና ሌላ ተጨማሪ ዘገባን አቅርባሎታለች።
ሊግ አታምልጦት። የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።

@Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P