ግብ ጠባቂዎች
ፋሲል ገብረሚካኤል (ባህር ዳር ከተማ)
ሰዒድ ሀብታሙ (አዳማ ከተማ)
አቡበከር ኑራ (ኢትዮጵያ መድን)
ተከላካዮች
ረመዳን የሱፍ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ብርሀኑ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና)
ሱሌይማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሚሊዮን ሰለሞን (አዳማ ከተማ)
ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ጊት ጋትኩት (ሲዳማ ቡና)
አስቻለው ታመነ (ፋሲል ከነማ)
ያሬድ ባዬ (ባህር ዳር ከተማ)
አማካዮች
ይሁን እንዳሻው (ፋሲል ከነማ)
አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)
ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሽመልስ በቀለ (ኤንፒ)
ከነዓን ማርክነህ (መቻል)
ታፈሰ ሰለሞን (ፋሲል ከነማ)
ቢኒያም በላይ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አጥቂዎች
አቡበከር ናስር (ሰንዳውስ)
ኡመድ እኩሪ (አል ስዋይቅ)
አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና)
ዮሴፍ ታረቀኝ (አዳማ ከተማ)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች መጋቢት 15 እና 18 እንደሚያደርግ:: ይጠበቃል።