Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

 

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን….. ከወልቂጤ ከተማ ጋር ውሉን ጨርሶ ነጻ የሆነው ጋዲሳ መብራቴ እንግዳችን ነው…. ወልቂጤ ከተማ ደመወዝ ባለመክፈል ፈተና ውስጥም ሆኖ ባለመውረዱ እድለኞች ነን ሲልም ይናገራል…”ቲየሪ ኦነሪ ብለን አርሴን ቬንገር ካልን ጋዲሳ ብለን ውበቱ አባተን እንጠራለን” የሚለው እንግዳችን “የደመወዝን ይሁን የበጀት መጠኑን ሌላ አካል መወሰኑን አልቀበለውም” ሲልም ተናግሯል… ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ቆይታ ያደረገው ጋዲሳ ለበርካታ ጉዳዮች ምላሹን ሰጥቷል…..ቃለ ምልልሱን ይዘናል…

*…. የክለብ ላይሰንሲንግ አስገዳጅ መስፈርቶችን ያሟሉ ክለቦች 11 ደርሰዋል …እነማን ይሆኑ..? የታገዱትስ 8 ክለቦች እነማን ናቸው…? ዝርዝሩን ይዘናል…

 

*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*…..መድፈኞቹ ሪካርዶ ካላፊዮሪን በይፋ አስፈርመዋል …የተጨዋቹ መፈረምና የአሰልጣኙ ሚካኤል አርቴታ ውጥን ምን ይሆን..? ስፔናዊው ሚካኤል ሜሪኖስ ኢምሬትሰ ይደርስ ይሆን..? ስለሁለቱ ተጨዋቾች የሚገልጽ መረጃዎችን ይዘናል….

*….ማን.ዩናይትድ ከባየር ሙኒክ ሁለት ተጨዋቾችን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል አዲስም ስታዲየም ለመገንባት አቅዶ ተነስቷል…. ስለ ሁለቱ ዩዩናይትድ ትኩረቶች ማዝራዊና ዴሊትና ስለ ስታዲየሙ ያጠናከርነው መረጃ አለ….

*….የቪያሪያሉ ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ዮርሄንሰን በ20ሚሊዮን ዩሮ አዲሱ ፈራሚ ሆኖ ስታምፎርድ ብሪጅ ደርሷል….ስለ ግብ ጠባው መረጃዎችን ይዘናል….

*… ማርቲን ኦዴጋርድና ኬቨን ደብሮይነ የፕሪሚየር ሊጉ ቀዳሚ አማካዮች እንደሆኒ ብዙዎች ይስማማሉ…የሁለቱንም የአጨዋወት ዘይቤ በንጽጽር የሚገልጽ መረጃንም ይዘናል…

 

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P