Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የካፍ ቴክኒካል ጥናት ቡድንን ተቀላቀሉ።

በግብጽ አስተናጋጅነት በሰኔ ወር በሚካሄደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በተለያዩ ኮሚቴዎች ውስጥ የሚሳተፉ ሙያተኞች ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
ውድድሩን በዳኝነት ከሚመሩት የጨዋታው ዳኞች (ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል ) በተጨማሪ በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መወከሏ ታዉቋል።
የ2019ኙን የአፍሪካ ዋንጫ በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ 30 ኮሚቴዎች እና 224 የኮሚቴ አባላት ይፋ ሲደረጉ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የውድድሩ ቴክኒካል ስተዲ ግሩፕን ተቀላቅለዋል።
ይህ የቴክኒካል ስተዲ ግሩፕ 15 አባላት ያሉት ሲሆን በዋነኝነት የዉድድሩ ኮከብ ተጫዋች ይመርጣል፣ የእያንዳንዱ ጨዋታ ተጽኖ ፈጣሪ ተጫዋችን ይመርጣል፣ የአፍሪካን የእግር ኳስ ደረጃ ይገመግማል፣ ቴክኒካል ነገሮችን ይገመግማል፣ ከውድድሩ የተገኙ አዳዲስ ነገሮችን በሪፖርት ያቀርባል።
በዚህ ቡድን ውስጥ ኤሊት ኢንስትራክተሮች በትልቅ ደረጃ የመጫወት ልምዱ ያላቸው ተጫዋቾች ጋር በማካተት የእውቀት ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ የታሰበ ነው።
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ካፍ ስለሰጣቸው ሃላፊነት የሚከተለውን ብለውናል ” ከብዙ ሀገሮች ጋር ያገናኛል ፣ እውቀቱንም ልምዱንም ለመቅሰም ይረዳናል፣ የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማመቻቸት ይጠቅማል፤ ይህንን እድል በማግኘቴ እኔ እዚህ ለመድረሴ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያደረጉትን ሙያተኞች ፣ የስፖርት ቤተሰቡን ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን እና ካፍን ከልብ አመሰግናለሁ።”

Via- Ethiopia Football Federation

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P