Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ኬንያዊቷ ሯጭ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች

ኬንያዊቷ ብሪጅድ ኮስጌይ በዛሬው ዕለት በተካሔደው የቺካጎ ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰንን ሰበረች። ኢትዮጵያውያኑ ሯጮች አባበል የሻነው እና ገለቴ ቡርቃ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቅቀዋል።

ኮስጌይ ላለፉት 16 አመታት ሳይነካ የቆየውን የሴቶች የማራቶን ክብረ ወሰንን በ2 ሰዓት ከ14 ደቂቃ ከ4 ሰከንድ በመግባት አንኮታኩታዋለች። የዓለም የማራቶን የሴቶች ክብረወሰን ተይዞ የቆየው በብሪታኒያዊቷ ፓውላ ራድክሊፍ ነበር። ከኬኒንያዊቷ አትሌት እጅግ ዘግየተው ውድድሩን የጨረሱት ኢትዮጵያውያን በፓውላ ራዲክሊፍ እጅ ለረጅም ዓመታት ወደ ቆየው 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ክብረ ወሰን እንኳ መጠጋት ሳይችሉ ቀርተዋል። አባበል የሻነው በ2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ ውድድሩን ስታጠናቅቅ ተከትላት የገባችው ገለቴ ቡርቃ ደግሞ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ55 ሰከንድ አስመዝግባለች።

በወንዶች ጎራ ሌላው ኬንያዊ ላውረስንስ ቼሮኖ በ2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ45 ሰከንድ በማጠናቀቅ አሸናፊ ሆኗል። ኢትዮጵያውያኑ ደጀኔ ደበላ እና አሰፋ መንግሥቱ ከአሸናፊው በአንድ እና በሶስት ሰከንድ ዘግይተው ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P