Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የቅ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝን መምጫ ጊዜ አራዝሞታል

?የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የቅ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝን መምጫ ጊዜ አራዝሞታል

?ቫስ ፒንቶም በድጋሚ ቅ/ጊዮርጊስን ለማሰልጠን ጠይቀው ነበር

በዓለምሰገድ ሰይፉ
ሁለት ተከታታይ የውድድር ዓመታትን ያለዋንጫ የደመደመው ታላቁ የቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ዘንድሮም ይህ ክስተት እንዳይደገም በማሰብ ለቡድኑ የሚጠበቀውን ውጤትም ማስመዝገብ አልቻሉም ያላቸውን ዋናና ምክትል አሰልጣኞቹን ማገዱ ይታወሳል፤ በመሆኑም ቀሪውን የውድድር ዘመን በስኬት ለማጠናቀቅና የለመዱትን የዋንጫ ድል ለማጣጣም ይቻላቸው ዘንድ ሰሞኑን ብቃት ያለው ሙያተኛ ለማግኘት በማሰብ አሰሳቸውን በስፋት ተያይዘውታል፡፡
ፈረሰኞቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ያላቸውን ፍላጎት ተንተርሶ ሁለት የኬንያ አሰልጣኞች ቅ/ጊዮርጊስን ለመያዝ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ክለቡን ኦፊሻሊ የጠየቁ ሲሆን ከእነሱም በተጨማሪ ከአሁን በፊት ቡድኑን ይዘው በዋና አሰልጣኝነት ይመሩ የነበሩት ቫስ ፒንቶም ለክለቡ አመራሮች በላኩት የኢሜል መልህክት እንደገለፁት ”እኔሁሌም በልቤ ውስጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ አለ፤ በመሆኑም ዕድሉ የሚሰጠኝ ከሆነ ክለቡን የማሰልጠን ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት አለኝ”በማለት ለአመራሮቹ ጥያቄ ያቀረቡሲሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ አባላት ግን ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች ሁሉ ሚዛን የደፋላቸው ከአሁን በፊት ክለቡን ይዘው ጥሩ ብቃት ላይ ማድረስ የቻሉትና በጤና እክል ምክንያት ከክለቡ ጋር የተለያዩትን ማርቲን ኖይን መመለስ ላይ ነው፤ በመሆኑም የክለቡ ኃላፊዎች በተለያየ ጊዜ አሰልጣኙ ወደ ክለቡ መምጣት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ የተደራደሩ ሲሆን አሰልጣኝ ማርቲን ኖይ ግን ወደዚህ ከመምጣታቸው በፊት በደመወዝ ክፍያና በሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ዙሪያ መነጋገር እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡
የክለቡ ኃላፊዎችም በሰጡት ምላሽ የአውሮፕላን ትኬት ከዚህ ተልኮላቸው ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡና ባሉት ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ተነጋግረው ስራ መጀመር እንደሚችሉ ገልፀውላችኋል፡፡
አሰልጣኝ ማሪቲን ኖይም ከክለቡ በቀረበላቸው ጥያቄ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ከሆላንድ ተነስተው እዚህ ለመድረስ አሁን ባለው ሁኔታ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለእንቅስቃሴ አመቺ ባለመሆኑ ሁኔታዎች ሲረጋጉ ወደ አዲስ አበባ መጥተው የክለቡን ኃላፊነት ለመረከብ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡ እናም አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር ማርቲን ኖይ የፈረሰኞቹ አለቃ የሚሆኑበት አጋጣሚ የሰፋ እንደሚሆን የክለቡ ታማኝ ምንጮች በተለይ ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ እና ድረ ገፅ ተናግረዋል፡፡ በእዚህ አጋጣሚ ከዚህ በኋላ የሚፈጠሩ አዳዲስ መረጃዎችን እየተከታተልን ለእናንተ አንባቢያን እንደምናቅርብላችሁ ቃል እንገባለን፡፡
http://t.me/leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P