ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ያንብቧት
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ከሀገር ውስጥ የመከላከያው አማካይ ቴውድሮስ ታፈሰ ለመከላከያ እና ለምንይህሉ ችሎታ ያለኝ አድናቆት እና ፍቅር ተዝቆ አያልቅም ይላል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም ሊቨርፑል ዋንጫውን በሜዳው ያነሳል? እንደዚሁም የዘንድሮ የላሊጋን ዋንጫንስ ማን ያነሳል? ባርሴሎና ወይንስ ሪያል ማድሪድ በሚል ዘገባ ቀርቧል።
ከዛ ውጪም ማንቸስተር ሲቲም እድሳት ያሸዋል በሚል ጉዳይ ሰፊ ዘገባም ተሰርቷል።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት።
ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ያንብቧት ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች