Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣን በቅዳሜ እትም ተመልከቷት ከተመሰረተች እና ለእትመት ከበቃች 20ኛ ዓመቷን ልትይዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ለንባብ ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣን በቅዳሜ እትም ተመልከቷት

ከተመሰረተች እና ለእትመት ከበቃች 20ኛ ዓመቷን ልትይዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው
ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ለንባብ ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርት በነገው ጠዋት ጋዜጣዋም ለንባብ ስትቀርብ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ቅ/ጊዮርጊስ ለ15ኛ ጊዜ ሻምፒዮና ስለመሆኑ የቀረበ ዘገባ እና የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ መክብብ ደገፉ ኳስ ይዞ በመጫወት ከሁሉም ቡድኖች የእኛ ቡድን የተሻለ ነው ስለማለቱ ለጋዜጣው በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ ሀሳቡን ገልጿል።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ ጋብርኤል ጄሱስ ለአርሰናል /መድፈኞቹ/ መፈረሙን አስመልክቶ በአዲሱ የውድድር ዘመን ምን ሊያስገኝላቸው ይችላል? በሚለው ዙሪያ እንደዚሁም ደግሞ ስለ ብራዚላዊው የኤቨርተኑ ሪቻርልሰን መጨረሻ እና የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ቴንሃግ ስለሚጋፈጣቸው ፈተናዎች ሊግ ስፖርት ዘገባ አላት። ሊግ ስፖርት አታምልጦት።

የጋዜጣዋ የፊት ለፊት ገፅም ይህን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P