Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከውጭ አገር ባመጣቸው በተወሰኑ ተጫዋቾች ብቃት ደስተኛ አይደለም

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከውጭ አገር ያመጣቸው የተወሰኑ ተጫዋቾች ለክለቡ የሚፈልገውን ያህል ግልጋሎት እየሰጡ እንዳልሆነ አስታወቀ።

በ2011 ዓ.ም የውድድር ዓመት አዳዲስ 5 የውጪ ሀገር ተጫዋቾች ክለቡን መቀላቀላቸው ይታወቃል።

ያም ቢሆን ከኬኒያዊው ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲና ጋናዊው ተከላካይ ፍሪምፖንግ ማንሶ በስተቀር ቀሪዎቹ ተጫዋቾች የተጠበቀውን ያህል ግልጋሎት ሊሰጡ እንዳልቻሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አስታውቋል።

በተለይም ቡድኑ ክፍተት ባለበት በ10 ቁጥር የአጥቂ አማካይ ቦታ ላይ ያመጣው ጋናዊው ካሲሙ ታይተስና የአጥቂ ክፍሉን ያግዛል ተብሎ የመጣው ናይጄሪያዊው አሌክስ ኦሮትማል ይህ ነው የሚባል ግልጋሎት አለመስጠታቸውና ያላቸውን አቅም አውጥተው ለቡድኑ እየሰጡ አለመሆኑ ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ለሁለቱ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ በክለቡ የተሰጣቸው እንደሆነና ሌላኛው ቶጎዋዊው ተከላካይ ኢሱፍ ቡርሃና በሚጠበቀው መልኩ ግልጋሎት እየሰጠ እንዳልሆነም ተመልክቷል።

በቀጣይም የእነዚህን ቦታዎች ክፍተት ለመሙላት ሌሎች ተጫዋቾችን ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ለሙከራ እንደሚያመጡ ማህበሩ ገልጿል።

በአሁኑ ሰዓት ናይጄሪያዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አዴያኑ ራሺድ በሙከራ ላይ እንደሆነና ጋናዊው፣ ጋምቢያዊውና ሴኔጋላዊው የአጥቂና አማካይ ተጫዋቾች በቀጣይ ቀናት ለሙከራ እንደሚገቡም ማህበሩ አስታውቋል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P