Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን የመቻሉ አዲስ ፈራሚ አብዱልከሪም ወርቁ እንግዳችን ነው…. ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በህይወቴ ትልቁ ድሌ ነው ያለውን የጥሎማለፍ ዋንጫ ያነሳው እንግዳችን ” ፕሮፌሽናል ተጨዋች ለመሆን የማናልመው መንገዱ ከባድ እንደሆነ ስለተነገረን ነው ሲል ተናግሯል….ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ቆይታ ያደረገው አብዱልከሪም ወርቁ “መቻል ዋንጫ የማንሳት ትልቅ እድል ያለው ቡድን ስለሆነ ምርጫዬ ሆኗል” ሲል ተናግሯል….ቃለ ምልልሱን ይዘናል…
*….ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ለአራት ዓመታት አሰልጣኙ አድርጎ ሾሟል…. መረጃውን ይዘናል….
*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………
*…..የዛሬ አራት አመት ከ6 ወር ገደማ ሚካኤል አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ…አሁን ደግሞ ኮንትራቱ በያዝነው የውድድር አመት ይጠናቀቃል… ምን እየታሰበ ነው..? አርሰናል አልፈጠነም እየተባለ ነው… በዚህ ዙሪያ የምንላችሁ አለ….
*….የፒ. ኤስ. ጂው ማኑኤል ኡገርቴን ወደ ማን.ዩናይትድ ለመዛወር የዩናይትድ አለቆች እየተጉ ነው….በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘኔል…
*….የ24ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ዛሬ ቢከፈትም እግርኳሱ ግን ቀድሞ ተጀምሯል… በውድድሩ የሚጠበቁ አስር ተጨዋቾችን እናስተዋውቃችሁ…
*…. ሊቨርፑል እስካሁን ዝምታን ለምን መረጠ…? አዲሱ አሰልጣኝ ቡድናቸውን ሲገመግሙ ቆይተዋል..
በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል….
*….በአዲሱ የጣሊያኑ ኮሞ አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪሃዝ ሶላር ዙሪያ የሚያጠነጥን መረጃዎችን ይዘናል…
*…እስካሁን በይፋ የቀረበ ጥያቄ ባይኖርም ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ፒ ኤስ ጂ ፍላጎት አሳይቷል.. በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል…
….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …
ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…
….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…
spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: